በግጭት፣ በጦርነት እና በተፈጥሮ በአደጋ ምክንያት የአፍሪካ መፈናቀል በሶስት እጥፍ መጨመሩን አዲስ ሪፖርት አመልክቷል። መቀመጫውን በጄኔቫ ያደረገው የሀገር ውስጥ መፈናቀል መከታተያ ማዕከል ባወጣው ...
በዋናነት የባቡር ጣብያዎችን ለቦንብ መጠለያነት ለማዋል ዝግጅት እያደረገች የምትገኝው በርሊን ዜጎች የመኪና ማቆሚያዎቻቸውን እና በመኖርያ ቤቶቻቸው ስር የሚገኙ ምድር ቤቶችን ለአደጋ ጊዜ መጠለያነት ...
ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ የሰውነት ክብደቱ ለውትድርና ዝግጁ ነበር የተባለ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ላይ በተደረገለት ምርመራ የሰውነት ክብደቱ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ሆኖ ተገኝቷል። እንደ ኮሪያ ሄራልድ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከሁለት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሊደረስ ትንሽ ሲቀር በሁለቱም በኩል ጥቃቶች ተመዝግበዋል። እስራኤል ስምምነቱ ከመደረሱ ከአራት ሰአታት በፊት በተወሰነ የቤይሩት ከተማ ክፍል ሰዎች ለቀው እንዲወጡ ...
ዙራቭል ቁርዓንን ፊት ለፊቱ ካለ አንድ መስጅድ ፊት ለፊት አቃጥሏል የተባለ ሲሆን ከድርጊቱ ጀርባ የዩክሬን ደህንነቶች እንዳሉበትም ተገልጿል። ግለሰቡ በተመሰረተበት ክስም የ14 ዓመት እስር ...
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 26 ቀን 1912 የታይታኒክ መርከብ በሰመጠችበት በዚያው አመት የተወለዱት ቲኒስዉድ በ2020 በብሪታንያ በእድሜ ትልቁ ሰው በሚል ተመዝግበው የነበረ ሲሆን በ2024 ደግሞ በአለም ...
በፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እንዲለቀቁ አደባባይ የወጡ ደጋፊዎቻቸው ከየጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩት የካን ደጋፊዎች በሀገሪቱ ፓርላማ አቅራቢያ ያካሄዱት ...