ባለስልጣኑ አክለውም ሄዝቦላህ ከእስራኤል ጋር የጀመረው ጦርነት ካበቃ በኋላ ንቁ ሆኖ እንደሚቀጥል፣ የተፈናቀሉ ሊባኖሶች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ በመርዳት እና በእስራኤል ጥቃት የወደሙትን አካባቢዎች ...
(ዶ/ር) ኢትዮጵያ የኑክሌር ሀይል አቅምን እንድታሳድግ ሮሳቶም የሚኖረውን ሚና በመግለጽ በስምምነቱ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር ኢሊያ ቬርጊዛቭ ኩባንያው በአፍሪካ አህጉር ላይ ...
ሀማስ አክሎም እንደገለጸው ሊኖር የሚችለው ስምምነት ጦርነቱን የሚያስቅም፣ የተፈናቀሉ ጋዛውያንን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚያስችል፣ የእስራኤልን ጦር ከጋዛ የሚያስወጣ እና የታጋቾችን እና ...
የጀርመን ድምጽ ሬዲያ ወይም ዶቼቪሌ የበርቴልስማን ፋውንዴሽን ጥናትን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ ሀገሪቱ እስከ 2040 ድረስ በየዓመቱ 228 ሺህ ሰራተኞች ያስፈልጓታል፡፡ ሀገሪቱ አሁን ላይ ...